አል-መዓሪጅ · 7/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
وَنَرَاهُ قَرِيبًا ۝٧
Wa naraahu qareebaa
📖 በአማርኛ
እኛም ቅርብ ኾኖ እናየዋለን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 5-9 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

5فَاصْبِرْ صَبْرًا جَمِيلًا
መልካምንም ትዕግስት ታገሥ፡፡
6إِنَّهُمْ يَرَوْنَهُ بَعِيدًا
እነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው ያዩታል፡፡
7وَنَرَاهُ قَرِيبًا
እኛም ቅርብ ኾኖ እናየዋለን፡፡
8يَوْمَ تَكُونُ السَّمَاءُ كَالْمُهْلِ
ሰማይ እንደ ዘይት አተላ በምትኾንበት ቀን፡፡
9وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِ
ጋራዎችም በተለያዩ ቀለማት እንደ ተነከረ ሱፍ (ነፋስ እንደሚያበረው) በሚኾኑበት ቀን፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 7

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እኛም ቅርብ ኾኖ እናየዋለን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 7/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 5–9. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers