አል-መዓሪጅ · 6/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
إِنَّهُمْ يَرَوْنَهُ بَعِيدًا ۝٦
Inaahum yarawnahoo ba`eedaa
📖 በአማርኛ
እነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው ያዩታል፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

4تَعْرُجُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ إِلَيْهِ فِي يَوْمٍ كَانَ مِقْدَارُهُ خَمْسِينَ أَلْفَ سَنَةٍ
መላእክቱና መንፈሱም ልኩ አምሳ ሺሕ ዓመት በኾነ ቀን ውስጥ ወደእርሱ ያርጋሉ፤ (ይወጣሉ)፡፡
5فَاصْبِرْ صَبْرًا جَمِيلًا
መልካምንም ትዕግስት ታገሥ፡፡
6إِنَّهُمْ يَرَوْنَهُ بَعِيدًا
እነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው ያዩታል፡፡
7وَنَرَاهُ قَرِيبًا
እኛም ቅርብ ኾኖ እናየዋለን፡፡
8يَوْمَ تَكُونُ السَّمَاءُ كَالْمُهْلِ
ሰማይ እንደ ዘይት አተላ በምትኾንበት ቀን፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 6

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው ያዩታል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 6/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers