አል-መዓሪጅ · 8/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
يَوْمَ تَكُونُ السَّمَاءُ كَالْمُهْلِ ۝٨
Yawma takoonus samaaa`u kalmuhl
📖 በአማርኛ
ሰማይ እንደ ዘይት አተላ በምትኾንበት ቀን፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 6-10 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

6إِنَّهُمْ يَرَوْنَهُ بَعِيدًا
እነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው ያዩታል፡፡
7وَنَرَاهُ قَرِيبًا
እኛም ቅርብ ኾኖ እናየዋለን፡፡
8يَوْمَ تَكُونُ السَّمَاءُ كَالْمُهْلِ
ሰማይ እንደ ዘይት አተላ በምትኾንበት ቀን፡፡
9وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِ
ጋራዎችም በተለያዩ ቀለማት እንደ ተነከረ ሱፍ (ነፋስ እንደሚያበረው) በሚኾኑበት ቀን፡፡
10وَلَا يَسْأَلُ حَمِيمٌ حَمِيمًا
ዘመድም ዘመድን በማይጠይቅበት ቀን፤ (መላሽ የለውም)፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
8አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 8

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 8 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰማይ እንደ ዘይት አተላ በምትኾንበት ቀን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 8/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 6–10. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers