አል-ሙዝዘሚል · 15/20
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል
إِنَّا أَرْسَلْنَا إِلَيْكُمْ رَسُولًا شَاهِدًا عَلَيْكُمْ كَمَا أَرْسَلْنَا إِلَىٰ فِرْعَوْنَ رَسُولًا ۝١٥
Innaa arsalnaaa ilaikum rasoolan shahidan `alikum kamaaa arsalnaaa ilaa Fir`awna Rasoolna
📖 በአማርኛ
እኛ በእናንተ ላይ መስካሪ መልክተኛን ወደእናንተ ላክን፡፡ ወደ ፈርዖን መልክተኛን እንደላክን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 13-17 — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል

13وَطَعَامًا ذَا غُصَّةٍ وَعَذَابًا أَلِيمًا
የሚያንቅ ምግብም፤ አሳማሚ ቅጣትም (አልለ)
14يَوْمَ تَرْجُفُ الْأَرْضُ وَالْجِبَالُ وَكَانَتِ الْجِبَالُ كَثِيبًا مَّهِيلًا
ምድርና ገራዎች በሚርገፈገፉበት፣ ጋራዎችም ፈሳሽ የአሸዋ ክምር በሚኾኑበት ቀን፡፡
15إِنَّا أَرْسَلْنَا إِلَيْكُمْ رَسُولًا شَاهِدًا عَلَيْكُمْ كَمَا أَرْسَلْنَا إِلَىٰ فِرْعَوْنَ رَسُولًا
እኛ በእናንተ ላይ መስካሪ መልክተኛን ወደእናንተ ላክን፡፡ ወደ ፈርዖን መልክተኛን እንደላክን፡፡
16فَعَصَىٰ فِرْعَوْنُ الرَّسُولَ فَأَخَذْنَاهُ أَخْذًا وَبِيلًا
ፈርዖንም መልክተኛውን አመጸ፤ ብርቱ መያዝንም ያዝነው፡፡
17فَكَيْفَ تَتَّقُونَ إِن كَفَرْتُمْ يَوْمًا يَجْعَلُ الْوِلْدَانَ شِيبًا
ብትክዱ ልጆችን ሸበቶዎች የሚያደርገውን ቀን (ቅጣት) እንዴት ትጠበቃላችሁ፡፡
አል-ሙዝዘሚልቁርአን ማውጫ
20አንቀጽ
MeccanRevelation
15አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙዝዘሚል 15

ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል አንቀጽ 15 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እኛ በእናንተ ላይ መስካሪ መልክተኛን ወደእናንተ ላክን፡፡ ወደ ፈርዖን መልክተኛን…

ሱረቱ አንቀጽ 15/20 — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል المزمل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል ስሙ, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል mp3, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል pdf. አንቀጽ 13–17. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers