አል-ሙርሳላት · 42/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
وَفَوَاكِهَ مِمَّا يَشْتَهُونَ ۝٤٢
Wa fawaakiha mimmaa yastahoon
📖 በአማርኛ
ከሚከጅሉትም ሁሉ በፍራፍሬዎች ውስጥ ናቸው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 40-44 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

40وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ላስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
41إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي ظِلَالٍ وَعُيُونٍ
ጥንቁቆቹ በጥላዎችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
42وَفَوَاكِهَ مِمَّا يَشْتَهُونَ
ከሚከጅሉትም ሁሉ በፍራፍሬዎች ውስጥ ናቸው፡፡
43كُلُوا وَاشْرَبُوا هَنِيئًا بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ
«ትሠሩት በነበራችሁት ዋጋ የምትደሰቱ ኾናችሁ ብሉ፣ ጠጡም፤» (ይባላሉ)፡፡
44إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
42አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 42

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 42 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከሚከጅሉትም ሁሉ በፍራፍሬዎች ውስጥ ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 42/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 40–44. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers