አን-ነበእ · 21/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነበእ
إِنَّ جَهَنَّمَ كَانَتْ مِرْصَادًا ۝٢١
Inna jahan nama kaanat mirsaada
📖 በአማርኛ
ገሀነም መጠባበቂያ (ስፍራ) ናት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 19-23 — ሱረቱ አን-ነበእ

19وَفُتِحَتِ السَّمَاءُ فَكَانَتْ أَبْوَابًا
ሰማይም በምትከፈትና (ባለ) ደጃፎችም በምትኾንበት፡፡
20وَسُيِّرَتِ الْجِبَالُ فَكَانَتْ سَرَابًا
ጋራዎችም በሚነዱበት (እንደ) ሲሪብዱም በሚኾኑበት (ቀን) ነው፡፡
21إِنَّ جَهَنَّمَ كَانَتْ مِرْصَادًا
ገሀነም መጠባበቂያ (ስፍራ) ናት፡፡
22لِّلطَّاغِينَ مَآبًا
ለሕግ ተላላፊዎች መመለሻ ስትኾን፡፡
23لَّابِثِينَ فِيهَا أَحْقَابًا
በውስጧ ብዙን ዘመናት ነዋሪዎች ሲኾኑ፤
አን-ነበእቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
21አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነበእ 21

ሱረቱ አን-ነበእ አንቀጽ 21 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ገሀነም መጠባበቂያ (ስፍራ) ናት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 21/40 — ሱረቱ አን-ነበእ النبأ (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነበእ ስሙ, ሱረቱ አን-ነበእ ትርጉም, ሱረቱ አን-ነበእ mp3, ሱረቱ አን-ነበእ pdf. አንቀጽ 19–23. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers