አን-ነበእ · 20/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነበእ
وَسُيِّرَتِ الْجِبَالُ فَكَانَتْ سَرَابًا ۝٢٠
Wa suyyi raatil jibaalu fa kaanat saraaba
📖 በአማርኛ
ጋራዎችም በሚነዱበት (እንደ) ሲሪብዱም በሚኾኑበት (ቀን) ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 18-22 — ሱረቱ አን-ነበእ

18يَوْمَ يُنفَخُ فِي الصُّورِ فَتَأْتُونَ أَفْوَاجًا
በቀንዱ በሚነፋና የተለያዩ ጭፍሮች ኾናችሁ በምትመጡ ቀን ነው፡፡
19وَفُتِحَتِ السَّمَاءُ فَكَانَتْ أَبْوَابًا
ሰማይም በምትከፈትና (ባለ) ደጃፎችም በምትኾንበት፡፡
20وَسُيِّرَتِ الْجِبَالُ فَكَانَتْ سَرَابًا
ጋራዎችም በሚነዱበት (እንደ) ሲሪብዱም በሚኾኑበት (ቀን) ነው፡፡
21إِنَّ جَهَنَّمَ كَانَتْ مِرْصَادًا
ገሀነም መጠባበቂያ (ስፍራ) ናት፡፡
22لِّلطَّاغِينَ مَآبًا
ለሕግ ተላላፊዎች መመለሻ ስትኾን፡፡
አን-ነበእቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
20አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነበእ 20

ሱረቱ አን-ነበእ አንቀጽ 20 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጋራዎችም በሚነዱበት (እንደ) ሲሪብዱም በሚኾኑበት (ቀን) ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 20/40 — ሱረቱ አን-ነበእ النبأ (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነበእ ስሙ, ሱረቱ አን-ነበእ ትርጉም, ሱረቱ አን-ነበእ mp3, ሱረቱ አን-ነበእ pdf. አንቀጽ 18–22. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers