አት-ተክዊር · 20/29
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ተክዊር
ذِي قُوَّةٍ عِندَ ذِي الْعَرْشِ مَكِينٍ ۝٢٠
Zee quwwatin `inda zil `arshi makeen
📖 በአማርኛ
የኀይል ባለቤት በዙፋኑ ባለ ቤት ዘንድ ባለሟል የኾነ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 18-22 — ሱረቱ አት-ተክዊር

18وَالصُّبْحِ إِذَا تَنَفَّسَ
በንጋቱም (በብርሃን) በተነፈሰ ጊዜ፤ (እምላለሁ)፡፡
19إِنَّهُ لَقَوْلُ رَسُولٍ كَرِيمٍ
እርሱ (ቁርኣን) የክቡር መልክተኛ ቃል ነው፡፡
20ذِي قُوَّةٍ عِندَ ذِي الْعَرْشِ مَكِينٍ
የኀይል ባለቤት በዙፋኑ ባለ ቤት ዘንድ ባለሟል የኾነ፡፡
21مُّطَاعٍ ثَمَّ أَمِينٍ
በዚያ ስፍራ ትእዛዙ ተሰሚ፤ ታማኝ የኾነ (መልክተኛ ቃል) ነው፡፡
22وَمَا صَاحِبُكُم بِمَجْنُونٍ
ነቢያችሁም በፍጹም ዕብድ አይደለም፡፡
አት-ተክዊርቁርአን ማውጫ
29አንቀጽ
MeccanRevelation
20አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተክዊር 20

ሱረቱ አት-ተክዊር አንቀጽ 20 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የኀይል ባለቤት በዙፋኑ ባለ ቤት ዘንድ ባለሟል የኾነ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 20/29 — ሱረቱ አት-ተክዊር التكوير (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ተክዊር ስሙ, ሱረቱ አት-ተክዊር ትርጉም, ሱረቱ አት-ተክዊር mp3, ሱረቱ አት-ተክዊር pdf. አንቀጽ 18–22. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers