አል-ኢንሺቃቅ · 14/25
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ
إِنَّهُ ظَنَّ أَن لَّن يَحُورَ ۝١٤
Innahoo zanna al lai yahoor
📖 በአማርኛ
እርሱ (ወደ አላህ) የማይመለስ መኾኑን አስቧልና፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ

12وَيَصْلَىٰ سَعِيرًا
የተጋጋመች እሳትንም ይገባል፡፡
13إِنَّهُ كَانَ فِي أَهْلِهِ مَسْرُورًا
እርሱ በቤተሰቡ ውስጥ ተደሳች ነበርና፡፡
14إِنَّهُ ظَنَّ أَن لَّن يَحُورَ
እርሱ (ወደ አላህ) የማይመለስ መኾኑን አስቧልና፡፡
15بَلَىٰ إِنَّ رَبَّهُ كَانَ بِهِ بَصِيرًا
አይደለም (ይመለሳል)፡፡ ጌታው በእርሱ (መመለስ) ዐዋቂ ነበር፤ (ነውም)፡፡
16فَلَا أُقْسِمُ بِالشَّفَقِ
አትካዱ፤ በወጋገኑ እምላለሁ፡፡
አል-ኢንሺቃቅቁርአን ማውጫ
25አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንሺቃቅ 14

ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱ (ወደ አላህ) የማይመለስ መኾኑን አስቧልና፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 14/25 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ الإنشقاق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ mp3, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers