አል-ሌል · 16/21
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሌል
الَّذِي كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ ۝١٦
Allazee kazzaba wa tawallaa
📖 በአማርኛ
ያ ያስተባበለና ከትዕዛዝ የሸሸው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 14-18 — ሱረቱ አል-ሌል

14فَأَنذَرْتُكُمْ نَارًا تَلَظَّىٰ
የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ (በላቸው)፡፡
15لَا يَصْلَاهَا إِلَّا الْأَشْقَى
ከጠማማ በቀር ሌላ የማይገባት የኾነችን፡፡
16الَّذِي كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ
ያ ያስተባበለና ከትዕዛዝ የሸሸው፡፡
17وَسَيُجَنَّبُهَا الْأَتْقَى
አላህን በጣም ፈሪውም በእርግጥ ይርቃታል፡፡
18الَّذِي يُؤْتِي مَالَهُ يَتَزَكَّىٰ
ያ የሚጥራራ ኾኖ ገንዘቡን (ለድኾች) የሚሰጠው፡፡
አል-ሌልቁርአን ማውጫ
21አንቀጽ
MeccanRevelation
16አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሌል 16

ሱረቱ አል-ሌል አንቀጽ 16 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ያ ያስተባበለና ከትዕዛዝ የሸሸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 16/21 — ሱረቱ አል-ሌል الليل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሌል ስሙ, ሱረቱ አል-ሌል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሌል mp3, ሱረቱ አል-ሌል pdf. አንቀጽ 14–18. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers