አል-ሌል · 19/21
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሌል
وَمَا لِأَحَدٍ عِندَهُ مِن نِّعْمَةٍ تُجْزَىٰ ۝١٩
Wa maa li ahadin `indahoo min ni`matin tujzaaa
📖 በአማርኛ
ለአንድም ሰው እርሱ ዘንድ የምትመለስ ውለታ የለችም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 17-21 — ሱረቱ አል-ሌል

17وَسَيُجَنَّبُهَا الْأَتْقَى
አላህን በጣም ፈሪውም በእርግጥ ይርቃታል፡፡
18الَّذِي يُؤْتِي مَالَهُ يَتَزَكَّىٰ
ያ የሚጥራራ ኾኖ ገንዘቡን (ለድኾች) የሚሰጠው፡፡
19وَمَا لِأَحَدٍ عِندَهُ مِن نِّعْمَةٍ تُجْزَىٰ
ለአንድም ሰው እርሱ ዘንድ የምትመለስ ውለታ የለችም፡፡
20إِلَّا ابْتِغَاءَ وَجْهِ رَبِّهِ الْأَعْلَىٰ
ግን የታላቅ ጌታውን ውዴታ ለመፈለግ (ይህንን ሠራ)፡፡
21وَلَسَوْفَ يَرْضَىٰ
ወደፊትም በእርግጥ ይደሰታል፡፡
አል-ሌልቁርአን ማውጫ
21አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሌል 19

ሱረቱ አል-ሌል አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለአንድም ሰው እርሱ ዘንድ የምትመለስ ውለታ የለችም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 19/21 — ሱረቱ አል-ሌል الليل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሌል ስሙ, ሱረቱ አል-ሌል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሌል mp3, ሱረቱ አል-ሌል pdf. አንቀጽ 17–21. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers