አል-ሌል · 18/21
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሌል
الَّذِي يُؤْتِي مَالَهُ يَتَزَكَّىٰ ۝١٨
Allazee yu`tee maalahoo yatazakkaa
📖 በአማርኛ
ያ የሚጥራራ ኾኖ ገንዘቡን (ለድኾች) የሚሰጠው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 16-20 — ሱረቱ አል-ሌል

16الَّذِي كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ
ያ ያስተባበለና ከትዕዛዝ የሸሸው፡፡
17وَسَيُجَنَّبُهَا الْأَتْقَى
አላህን በጣም ፈሪውም በእርግጥ ይርቃታል፡፡
18الَّذِي يُؤْتِي مَالَهُ يَتَزَكَّىٰ
ያ የሚጥራራ ኾኖ ገንዘቡን (ለድኾች) የሚሰጠው፡፡
19وَمَا لِأَحَدٍ عِندَهُ مِن نِّعْمَةٍ تُجْزَىٰ
ለአንድም ሰው እርሱ ዘንድ የምትመለስ ውለታ የለችም፡፡
20إِلَّا ابْتِغَاءَ وَجْهِ رَبِّهِ الْأَعْلَىٰ
ግን የታላቅ ጌታውን ውዴታ ለመፈለግ (ይህንን ሠራ)፡፡
አል-ሌልቁርአን ማውጫ
21አንቀጽ
MeccanRevelation
18አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሌል 18

ሱረቱ አል-ሌል አንቀጽ 18 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ያ የሚጥራራ ኾኖ ገንዘቡን (ለድኾች) የሚሰጠው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 18/21 — ሱረቱ አል-ሌል الليل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሌል ስሙ, ሱረቱ አል-ሌል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሌል mp3, ሱረቱ አል-ሌል pdf. አንቀጽ 16–20. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers