አል-ዐለቅ · 14/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዐለቅ
أَلَمْ يَعْلَم بِأَنَّ اللَّهَ يَرَىٰ ۝١٤
Alam y`alam bi-an nal lahaa yaraa
📖 በአማርኛ
አላህ የሚያይ መኾኑን አያውቅምን?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ አል-ዐለቅ

12أَوْ أَمَرَ بِالتَّقْوَىٰ
ወይም (ፈጣሪውን) በመፍራት ቢያዝ፤
13أَرَأَيْتَ إِن كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ
አየህን? ንገረኝ (ከልካዩ) ቢያስተባብልና (ከእምነት) ቢሸሽ፤
14أَلَمْ يَعْلَم بِأَنَّ اللَّهَ يَرَىٰ
አላህ የሚያይ መኾኑን አያውቅምን?
15كَلَّا لَئِن لَّمْ يَنتَهِ لَنَسْفَعًا بِالنَّاصِيَةِ
ይተው ባይከለከል አናቱን ይዘን እንጎትተዋለን፡፡
16نَاصِيَةٍ كَاذِبَةٍ خَاطِئَةٍ
ውሸታም ስሕተተኛ የኾነችውን አናቱን፡፡
አል-ዐለቅቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዐለቅ 14

ሱረቱ አል-ዐለቅ አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አላህ የሚያይ መኾኑን አያውቅምን?

ሱረቱ አንቀጽ 14/19 — ሱረቱ አል-ዐለቅ العلق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዐለቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ዐለቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዐለቅ mp3, ሱረቱ አል-ዐለቅ pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers