አል-ሙእሚኑን · 10/118
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን
أُولَٰئِكَ هُمُ الْوَارِثُونَ ۝١٠
Ulaaa`ika humul waarisoon
📖 በአማርኛ
እነዚያ ወራሾቹ እነርሱ ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 8-12 — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን

8وَالَّذِينَ هُمْ لِأَمَانَاتِهِمْ وَعَهْدِهِمْ رَاعُونَ
እነዚያም እነርሱ ለአደራዎቻቸውና ለቃል ኪዳናቸው ጠባቂዎች፡፡
9وَالَّذِينَ هُمْ عَلَىٰ صَلَوَاتِهِمْ يُحَافِظُونَ
እነዚያም እነሱ በስግደቶቻቸው ላይ የሚጠባበቁ የኸኑት (አገኙ)፡፡
10أُولَٰئِكَ هُمُ الْوَارِثُونَ
እነዚያ ወራሾቹ እነርሱ ናቸው፡፡
11الَّذِينَ يَرِثُونَ الْفِرْدَوْسَ هُمْ فِيهَا خَالِدُونَ
እነዚያ ፊርደውስን (ላዕላይ ገነትን)፤ የሚወርሱ ናቸው፡፡ እነርሱ በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡
12وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ مِن سُلَالَةٍ مِّن طِينٍ
በእርግጥም ሰውን ከነጠረ ጭቃ ፈጠርነው፡፡
አል-ሙእሚኑንቁርአን ማውጫ
118አንቀጽ
MeccanRevelation
10አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙእሚኑን 10

ሱረቱ አል-ሙእሚኑን አንቀጽ 10 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነዚያ ወራሾቹ እነርሱ ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 10/118 — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን المؤمنون (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙእሚኑን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን mp3, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን pdf. አንቀጽ 8–12. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers