አሽ-ሹዐራ · 106/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ نُوحٌ أَلَا تَتَّقُونَ ۝١٠٦
Iz qaala lahum akhoohum Noohun alaa tattaqoon
📖 በአማርኛ
ወንድማቸው ኑሕ ለእነሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 104-108 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

104وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
105كَذَّبَتْ قَوْمُ نُوحٍ الْمُرْسَلِينَ
የኑሕ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባበሉ፡፡
106إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ نُوحٌ أَلَا تَتَّقُونَ
ወንድማቸው ኑሕ ለእነሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን
107إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
108فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ ታዘዙኝም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
106አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 106

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 106 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወንድማቸው ኑሕ ለእነሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን

ሱረቱ አንቀጽ 106/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 104–108. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers