አሽ-ሹዐራ · 107/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ ۝١٠٧
Innee lakum Rasoolun ameen
📖 በአማርኛ
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 105-109 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

105كَذَّبَتْ قَوْمُ نُوحٍ الْمُرْسَلِينَ
የኑሕ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባበሉ፡፡
106إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ نُوحٌ أَلَا تَتَّقُونَ
ወንድማቸው ኑሕ ለእነሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን
107إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
108فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ ታዘዙኝም፡፡
109وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ
«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
107አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 107

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 107 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 107/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 105–109. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers