አሽ-ሹዐራ · 140/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ ۝١٤٠
Wa inna Rabbaka la huwal `Azeezur Raheem
📖 በአማርኛ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 138-142 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

138وَمَا نَحْنُ بِمُعَذَّبِينَ
«እኛም የምንቅቀጣ አይደለንም» (አሉ)፡፡
139فَكَذَّبُوهُ فَأَهْلَكْنَاهُمْ ۗ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَ
አስተባበሉትም፡፡ አጠፋናቸውም፡፡ በዚህም ውስጥ እርግጠኛ ግሳጼ አለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡
140وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
141كَذَّبَتْ ثَمُودُ الْمُرْسَلِينَ
ሰሙድ መልክተኞችን አስተባበለች፡፡
142إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ صَالِحٌ أَلَا تَتَّقُونَ
ወንድማቸው ሷሊህ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
140አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 140

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 140 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 140/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 138–142. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers