አሽ-ሹዐራ · 86/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَاغْفِرْ لِأَبِي إِنَّهُ كَانَ مِنَ الضَّالِّينَ ۝٨٦
Waghfir li abeee innahoo kaana mind daalleen
📖 በአማርኛ
ለአባቴም ማር፡፡ እርሱ ከተሳሳቱት ነበረና፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 84-88 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

84وَاجْعَل لِّي لِسَانَ صِدْقٍ فِي الْآخِرِينَ
በኋለኞቹም ሕዝቦች ውስጥ ለእኔ መልካም ዝናን አድርግልኝ፡፡
85وَاجْعَلْنِي مِن وَرَثَةِ جَنَّةِ النَّعِيمِ
የጸጋይቱን ገነት ከሚወርሱትም አድርገኝ፡፡
86وَاغْفِرْ لِأَبِي إِنَّهُ كَانَ مِنَ الضَّالِّينَ
ለአባቴም ማር፡፡ እርሱ ከተሳሳቱት ነበረና፡፡
87وَلَا تُخْزِنِي يَوْمَ يُبْعَثُونَ
በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ፡፡
88يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ
ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
86አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 86

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 86 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለአባቴም ማር፡፡ እርሱ ከተሳሳቱት ነበረና፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 86/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 84–88. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers