አሽ-ሹዐራ · 85/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَاجْعَلْنِي مِن وَرَثَةِ جَنَّةِ النَّعِيمِ ۝٨٥
Waj`alnee minw warasati Jannnatin Na`eem
📖 በአማርኛ
የጸጋይቱን ገነት ከሚወርሱትም አድርገኝ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 83-87 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

83رَبِّ هَبْ لِي حُكْمًا وَأَلْحِقْنِي بِالصَّالِحِينَ
ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ስጠኝ! በደጋጎቹም ሰዎች አስጠጋኝ፡፡
84وَاجْعَل لِّي لِسَانَ صِدْقٍ فِي الْآخِرِينَ
በኋለኞቹም ሕዝቦች ውስጥ ለእኔ መልካም ዝናን አድርግልኝ፡፡
85وَاجْعَلْنِي مِن وَرَثَةِ جَنَّةِ النَّعِيمِ
የጸጋይቱን ገነት ከሚወርሱትም አድርገኝ፡፡
86وَاغْفِرْ لِأَبِي إِنَّهُ كَانَ مِنَ الضَّالِّينَ
ለአባቴም ማር፡፡ እርሱ ከተሳሳቱት ነበረና፡፡
87وَلَا تُخْزِنِي يَوْمَ يُبْعَثُونَ
በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
85አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 85

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 85 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የጸጋይቱን ገነት ከሚወርሱትም አድርገኝ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 85/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 83–87. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers