አስ-ሳፋት · 170/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
فَكَفَرُوا بِهِ ۖ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ ۝١٧٠
Fakafaroo bihee fasawfa ya`lamoon
📖 በአማርኛ
ግን (ቁርኣኑ በመጣላቸው ጊዜ) በእርሱ ካዱ፡፡ ወደፊትም በእርግጥ ያውቃሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 168-172 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

168لَوْ أَنَّ عِندَنَا ذِكْرًا مِّنَ الْأَوَّلِينَ
«ከቀድሞዎቹ (መጻሕፍት) ገሳጭ መጽሐፍ እኛ ዘንድ በነበረን ኖሮ፤
169لَكُنَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَ
«የአላህ ምርጦች ባሮች በሆን ነበር፡፡»
170فَكَفَرُوا بِهِ ۖ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ
ግን (ቁርኣኑ በመጣላቸው ጊዜ) በእርሱ ካዱ፡፡ ወደፊትም በእርግጥ ያውቃሉ፡፡
171وَلَقَدْ سَبَقَتْ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا الْمُرْسَلِينَ
(የእርዳታ) ቃላችንም መልክተኞች ለሆኑት ባሮቻችን በእውነት አልፋለች፡፡
172إِنَّهُمْ لَهُمُ الْمَنصُورُونَ
እነርሱ ተረጂዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
170አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 170

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 170 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ግን (ቁርኣኑ በመጣላቸው ጊዜ) በእርሱ ካዱ፡፡ ወደፊትም በእርግጥ ያውቃሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 170/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 168–172. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers