አን-ነጅም · 55/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكَ تَتَمَارَىٰ ۝٥٥
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbika tatamaaraa
📖 በአማርኛ
ከጌታህም ጸጋዎች በየትኛው ትጠራጠራለህ?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 53-57 — ሱረቱ አን-ነጅም

53وَالْمُؤْتَفِكَةَ أَهْوَىٰ
የተገለበጠችውንም ከተማ ደፋ፡፡
54فَغَشَّاهَا مَا غَشَّىٰ
ያለበሳትንም አለበሳት፡፡
55فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكَ تَتَمَارَىٰ
ከጌታህም ጸጋዎች በየትኛው ትጠራጠራለህ?
56هَٰذَا نَذِيرٌ مِّنَ النُّذُرِ الْأُولَىٰ
ይህ ከፊተኞቹ አስፈራሪዎች (ጎሳ) የኾነ አስፈራሪ ነው፡፡
57أَزِفَتِ الْآزِفَةُ
ቀራቢይቱ (ኅልፈተ ዓለም) ቀረበች፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
55አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 55

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 55 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከጌታህም ጸጋዎች በየትኛው ትጠራጠራለህ?

ሱረቱ አንቀጽ 55/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 53–57. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers