አር-ራህማን · 5/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
الشَّمْسُ وَالْقَمَرُ بِحُسْبَانٍ ۝٥
Ashshamsu walqamaru bihusbaan
📖 በአማርኛ
ፀሐይና ጨረቃ በተወሰነ ልክ (ይኼዳሉ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አር-ራህማን

3خَلَقَ الْإِنسَانَ
ሰውን ፈጠረ፡፡
4عَلَّمَهُ الْبَيَانَ
መናገርን አስተማረው፡፡
5الشَّمْسُ وَالْقَمَرُ بِحُسْبَانٍ
ፀሐይና ጨረቃ በተወሰነ ልክ (ይኼዳሉ)፡፡
6وَالنَّجْمُ وَالشَّجَرُ يَسْجُدَانِ
ሐረግና ዛፍም (ለእርሱ) ይሰግዳሉ፡፡
7وَالسَّمَاءَ رَفَعَهَا وَوَضَعَ الْمِيزَانَ
ሰማይንም አጓናት፡፡ ትክክለኛነትንም ደነገገ፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 5

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ፀሐይና ጨረቃ በተወሰነ ልክ (ይኼዳሉ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 5/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers