አል-ዋቂዐ · 91/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
فَسَلَامٌ لَّكَ مِنْ أَصْحَابِ الْيَمِينِ ۝٩١
Fasalaamul laka min as haabil yameen
📖 በአማርኛ
ከቀኝ ጓዶች ስለ ኾንክ ላንተ ሰላም አልለህ (ይባላል)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 89-93 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

89فَرَوْحٌ وَرَيْحَانٌ وَجَنَّتُ نَعِيمٍ
(ለእርሱ) ዕረፍት፣ መልካም ሲሳይም፣ የመጠቀሚያ ገነትም አልለው፡፡
90وَأَمَّا إِن كَانَ مِنْ أَصْحَابِ الْيَمِينِ
ከቀኝ ጓዶችም ቢኾንማ፡፡
91فَسَلَامٌ لَّكَ مِنْ أَصْحَابِ الْيَمِينِ
ከቀኝ ጓዶች ስለ ኾንክ ላንተ ሰላም አልለህ (ይባላል)፡፡
92وَأَمَّا إِن كَانَ مِنَ الْمُكَذِّبِينَ الضَّالِّينَ
ከሚያስዋሹት ጠማማዎችም ቢኾንማ፡፡
93فَنُزُلٌ مِّنْ حَمِيمٍ
ከፈላ ውሃ የኾነ መስተንግዶ አልለው፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
91አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 91

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 91 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከቀኝ ጓዶች ስለ ኾንክ ላንተ ሰላም አልለህ (ይባላል)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 91/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 89–93. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers