አል-ቀላም · 14/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀላም
أَن كَانَ ذَا مَالٍ وَبَنِينَ ۝١٤
An kaana zaa maalinw-wa baneen
📖 በአማርኛ
የገንዘብና የልጆች ባለቤት በመኾኑ (ያስተባብላል)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ አል-ቀላም

12مَّنَّاعٍ لِّلْخَيْرِ مُعْتَدٍ أَثِيمٍ
ለበጎ ነገር በጣም ከልካይን፣ ወሰን አላፊን፣ ኃጢአተኛን፤
13عُتُلٍّ بَعْدَ ذَٰلِكَ زَنِيمٍ
ልበ ደረቅን፣ ከዚህ በኋላ ዲቃላን (ሁሉ አትታዘዝ)፡፡
14أَن كَانَ ذَا مَالٍ وَبَنِينَ
የገንዘብና የልጆች ባለቤት በመኾኑ (ያስተባብላል)፡፡
15إِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِ آيَاتُنَا قَالَ أَسَاطِيرُ الْأَوَّلِينَ
በእርሱ ላይ አንቀጾቻችን በሚነበቡ ጊዜ «የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸው» ይላል፡፡
16سَنَسِمُهُ عَلَى الْخُرْطُومِ
በአፍንጫው ላይ በእርግጥ (የሚነወርበት) ምልክት እናደርግበታለን፡፡
አል-ቀላምቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀላም 14

ሱረቱ አል-ቀላም አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የገንዘብና የልጆች ባለቤት በመኾኑ (ያስተባብላል)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 14/52 — ሱረቱ አል-ቀላም القلم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀላም ስሙ, ሱረቱ አል-ቀላም ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀላም mp3, ሱረቱ አል-ቀላም pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers