አል-ሀቅቃ · 35/52
ትርጉም ፊደሎች — አል-ሀቅቃ
فَلَيْسَ لَهُ الْيَوْمَ هَاهُنَا حَمِيمٌ ۝٣٥
Falaysa lahul yawma haahunaa hameem
📖 በአማርኛ
ለእርሱም ዛሬ እዚህ ዘመድ የለውም፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 33-37 — አል-ሀቅቃ

33إِنَّهُ كَانَ لَا يُؤْمِنُ بِاللَّهِ الْعَظِيمِ
እርሱ ታላቅ በኾነው አላህ አያምንም ነበርና፡፡
34وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ
ድኾችንም በማብላት ላይ አያግባባም ነበርና፡፡
35فَلَيْسَ لَهُ الْيَوْمَ هَاهُنَا حَمِيمٌ
ለእርሱም ዛሬ እዚህ ዘመድ የለውም፡፡
36وَلَا طَعَامٌ إِلَّا مِنْ غِسْلِينٍ
ምግብም ከእሳት ሰዎች ቁስል እጣቢ (እዥ) በስተቀር የለውም፡፡
37لَّا يَأْكُلُهُ إِلَّا الْخَاطِئُونَ
ኀጢኣተኞች እንጅ ሌላ አይበላውም፤ (ይባላል)፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
35አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 35

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 35 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለእርሱም ዛሬ እዚህ ዘመድ የለውም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 35/52 — አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ሀቅቃ ስሙ, አል-ሀቅቃ ትርጉም, አል-ሀቅቃ mp3, አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 33–37. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers