አል-ሀቅቃ · 48/52
ትርጉም ፊደሎች — አል-ሀቅቃ
وَإِنَّهُ لَتَذْكِرَةٌ لِّلْمُتَّقِينَ ۝٤٨
Wa innahoo latazkiratul lilmuttaqeen
📖 በአማርኛ
እርሱም (ቁርኣን) ለጥንቁቆቹ መገሠጫ ነው፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 46-50 — አል-ሀቅቃ

46ثُمَّ لَقَطَعْنَا مِنْهُ الْوَتِينَ
ከዚያም ከእርሱ የልቡን ሥር (የተንጠለጠለበትን ጅማት) በቆረጥን ነበር፡፡
47فَمَا مِنكُم مِّنْ أَحَدٍ عَنْهُ حَاجِزِينَ
ከእናንተም ውስጥ ከእርሱ ላይ ከልካዮች ምንም አይኖሩም፡፡
48وَإِنَّهُ لَتَذْكِرَةٌ لِّلْمُتَّقِينَ
እርሱም (ቁርኣን) ለጥንቁቆቹ መገሠጫ ነው፡፡
49وَإِنَّا لَنَعْلَمُ أَنَّ مِنكُم مُّكَذِّبِينَ
እኛም ከእናንተ ውስጥ አስተባባዮች መኖራቸውን በእርግጥ እናውቃለን፡፡
50وَإِنَّهُ لَحَسْرَةٌ عَلَى الْكَافِرِينَ
እርሱም (ቁርኣን) በከሓዲዎቹ ላይ ጸጸት ነው፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
48አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 48

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 48 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱም (ቁርኣን) ለጥንቁቆቹ መገሠጫ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 48/52 — አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ሀቅቃ ስሙ, አል-ሀቅቃ ትርጉም, አል-ሀቅቃ mp3, አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 46–50. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers