አል-ሀቅቃ · 49/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
وَإِنَّا لَنَعْلَمُ أَنَّ مِنكُم مُّكَذِّبِينَ ۝٤٩
Wa inna lana`lamu anna minkum mukazzibeen
📖 በአማርኛ
እኛም ከእናንተ ውስጥ አስተባባዮች መኖራቸውን በእርግጥ እናውቃለን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 47-51 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

47فَمَا مِنكُم مِّنْ أَحَدٍ عَنْهُ حَاجِزِينَ
ከእናንተም ውስጥ ከእርሱ ላይ ከልካዮች ምንም አይኖሩም፡፡
48وَإِنَّهُ لَتَذْكِرَةٌ لِّلْمُتَّقِينَ
እርሱም (ቁርኣን) ለጥንቁቆቹ መገሠጫ ነው፡፡
49وَإِنَّا لَنَعْلَمُ أَنَّ مِنكُم مُّكَذِّبِينَ
እኛም ከእናንተ ውስጥ አስተባባዮች መኖራቸውን በእርግጥ እናውቃለን፡፡
50وَإِنَّهُ لَحَسْرَةٌ عَلَى الْكَافِرِينَ
እርሱም (ቁርኣን) በከሓዲዎቹ ላይ ጸጸት ነው፡፡
51وَإِنَّهُ لَحَقُّ الْيَقِينِ
እርሱም የተረጋገጠ እውነት ነው፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
49አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 49

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 49 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እኛም ከእናንተ ውስጥ አስተባባዮች መኖራቸውን በእርግጥ እናውቃለን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 49/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 47–51. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers