አል-ሀቅቃ · 47/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
فَمَا مِنكُم مِّنْ أَحَدٍ عَنْهُ حَاجِزِينَ ۝٤٧
Famaa minkum min ahadin`anhu haajizeen
📖 በአማርኛ
ከእናንተም ውስጥ ከእርሱ ላይ ከልካዮች ምንም አይኖሩም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 45-49 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

45لَأَخَذْنَا مِنْهُ بِالْيَمِينِ
በኀይል በያዝነው ነበር፡፡
46ثُمَّ لَقَطَعْنَا مِنْهُ الْوَتِينَ
ከዚያም ከእርሱ የልቡን ሥር (የተንጠለጠለበትን ጅማት) በቆረጥን ነበር፡፡
47فَمَا مِنكُم مِّنْ أَحَدٍ عَنْهُ حَاجِزِينَ
ከእናንተም ውስጥ ከእርሱ ላይ ከልካዮች ምንም አይኖሩም፡፡
48وَإِنَّهُ لَتَذْكِرَةٌ لِّلْمُتَّقِينَ
እርሱም (ቁርኣን) ለጥንቁቆቹ መገሠጫ ነው፡፡
49وَإِنَّا لَنَعْلَمُ أَنَّ مِنكُم مُّكَذِّبِينَ
እኛም ከእናንተ ውስጥ አስተባባዮች መኖራቸውን በእርግጥ እናውቃለን፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
47አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 47

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 47 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከእናንተም ውስጥ ከእርሱ ላይ ከልካዮች ምንም አይኖሩም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 47/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 45–49. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers