አል-መዓሪጅ · 13/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
وَفَصِيلَتِهِ الَّتِي تُؤْوِيهِ ۝١٣
Wa faseelathil latee tu`weeh
📖 በአማርኛ
በዚያችም በምታስጠጋው ጎሳው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

11يُبَصَّرُونَهُمْ ۚ يَوَدُّ الْمُجْرِمُ لَوْ يَفْتَدِي مِنْ عَذَابِ يَوْمِئِذٍ بِبَنِيهِ
(ዘመዶቻቸውን) ያዩዋቸዋል፡፡ አመጸኛው ከዚያ ቀን ስቃይ (ነፍሱን) በልጆቹ ሊበዥ ይመኛል፡፡
12وَصَاحِبَتِهِ وَأَخِيهِ
በሚስቱም በወንድሙም፡፡
13وَفَصِيلَتِهِ الَّتِي تُؤْوِيهِ
በዚያችም በምታስጠጋው ጎሳው፡፡
14وَمَن فِي الْأَرْضِ جَمِيعًا ثُمَّ يُنجِيهِ
በምድርም ላይ ባለው ሁሉ (ሊበዥ) ከዚያም ሊያድነው (ይመኛል)፡፡
15كَلَّا ۖ إِنَّهَا لَظَىٰ
ይተው! እርሷ (እሳቲቱ) ለዟ ናት፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 13

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በዚያችም በምታስጠጋው ጎሳው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers