አል-መዓሪጅ · 12/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
وَصَاحِبَتِهِ وَأَخِيهِ ۝١٢
Wa saahibatihee wa akheeh
📖 በአማርኛ
በሚስቱም በወንድሙም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 10-14 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

10وَلَا يَسْأَلُ حَمِيمٌ حَمِيمًا
ዘመድም ዘመድን በማይጠይቅበት ቀን፤ (መላሽ የለውም)፡፡
11يُبَصَّرُونَهُمْ ۚ يَوَدُّ الْمُجْرِمُ لَوْ يَفْتَدِي مِنْ عَذَابِ يَوْمِئِذٍ بِبَنِيهِ
(ዘመዶቻቸውን) ያዩዋቸዋል፡፡ አመጸኛው ከዚያ ቀን ስቃይ (ነፍሱን) በልጆቹ ሊበዥ ይመኛል፡፡
12وَصَاحِبَتِهِ وَأَخِيهِ
በሚስቱም በወንድሙም፡፡
13وَفَصِيلَتِهِ الَّتِي تُؤْوِيهِ
በዚያችም በምታስጠጋው ጎሳው፡፡
14وَمَن فِي الْأَرْضِ جَمِيعًا ثُمَّ يُنجِيهِ
በምድርም ላይ ባለው ሁሉ (ሊበዥ) ከዚያም ሊያድነው (ይመኛል)፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
12አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 12

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 12 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በሚስቱም በወንድሙም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 12/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 10–14. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers