ኑህ · 14/28
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ኑህ
وَقَدْ خَلَقَكُمْ أَطْوَارًا ۝١٤
Wa qad khalaqakum at waaraa
📖 በአማርኛ
በልዩ ልዩ ኹኔታዎች በእርግጥ የፈጠራችሁ ሲኾን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ ኑህ

12وَيُمْدِدْكُم بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ وَيَجْعَل لَّكُمْ جَنَّاتٍ وَيَجْعَل لَّكُمْ أَنْهَارًا
«በገንዘቦችና በልጆችም ይለግሰላችኋል፡፡ ለእናንተም አትክልቶችን ያደርግላችኋል፡፡ ለእናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋል፡፡»
13مَّا لَكُمْ لَا تَرْجُونَ لِلَّهِ وَقَارًا
ለአላህ ልቅናን የማትሹት ለእናንተ ምን አላችሁ?
14وَقَدْ خَلَقَكُمْ أَطْوَارًا
በልዩ ልዩ ኹኔታዎች በእርግጥ የፈጠራችሁ ሲኾን፡፡
15أَلَمْ تَرَوْا كَيْفَ خَلَقَ اللَّهُ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ طِبَاقًا
አላህ ሰባትን ሰማያት አንዱ ካንዱ በላይ ሲኾን እንዴት እንደፈጠረ አታዩምን?
16وَجَعَلَ الْقَمَرَ فِيهِنَّ نُورًا وَجَعَلَ الشَّمْسَ سِرَاجًا
በውስጣቸውም ጨረቃን አብሪ አደረገ፡፡ ፀሐይንም ብርሃን አደረገ፡፡
ኑህቁርአን ማውጫ
28አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — ኑህ 14

ሱረቱ ኑህ አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በልዩ ልዩ ኹኔታዎች በእርግጥ የፈጠራችሁ ሲኾን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 14/28 — ሱረቱ ኑህ نوح (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ኑህ ስሙ, ሱረቱ ኑህ ትርጉም, ሱረቱ ኑህ mp3, ሱረቱ ኑህ pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers