አን-ነበእ · 13/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነበእ
وَجَعَلْنَا سِرَاجًا وَهَّاجًا ۝١٣
Waja`alna siraajaw wah haaja
📖 በአማርኛ
አንጸባራቂ ብርሃንንም አደረግን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አን-ነበእ

11وَجَعَلْنَا النَّهَارَ مَعَاشًا
ቀኑንም (ለኑሮ) መስሪያ አደረግን፡፡
12وَبَنَيْنَا فَوْقَكُمْ سَبْعًا شِدَادًا
ከበላያችሁም ሰባትን ብርቱዎች (ሰማያት) ገነባን፡፡
13وَجَعَلْنَا سِرَاجًا وَهَّاجًا
አንጸባራቂ ብርሃንንም አደረግን፡፡
14وَأَنزَلْنَا مِنَ الْمُعْصِرَاتِ مَاءً ثَجَّاجًا
ከአረገዙት ደመናዎችም ተንቧቢ ውሃን አወረድን፡፡
15لِّنُخْرِجَ بِهِ حَبًّا وَنَبَاتًا
በእርሱ እኽልንና ቅጠላ ቅጠልን እናወጣ ዘንድ (አወረድን)፡፡
አን-ነበእቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነበእ 13

ሱረቱ አን-ነበእ አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አንጸባራቂ ብርሃንንም አደረግን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/40 — ሱረቱ አን-ነበእ النبأ (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነበእ ስሙ, ሱረቱ አን-ነበእ ትርጉም, ሱረቱ አን-ነበእ mp3, ሱረቱ አን-ነበእ pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers