አን-ናዚዓት · 13/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
فَإِنَّمَا هِيَ زَجْرَةٌ وَاحِدَةٌ ۝١٣
Fa inna ma hiya zajratuw-waahida
📖 በአማርኛ
እርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

11أَإِذَا كُنَّا عِظَامًا نَّخِرَةً
«የበሰበሱ አጥንቶች በኾን ጊዜ (እንቀሰቀሳለን?)»
12قَالُوا تِلْكَ إِذًا كَرَّةٌ خَاسِرَةٌ
«ይህቺ ያን ጊዜ ባለ ከሳራ መመለስ ናት» ይላሉ፡፡
13فَإِنَّمَا هِيَ زَجْرَةٌ وَاحِدَةٌ
እርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት፡፡
14فَإِذَا هُم بِالسَّاهِرَةِ
ወዲያውኑም እነርሱ እንቅልፍ በሌለባት (ምድር) ላይ ይኾናሉ፡፡
15هَلْ أَتَاكَ حَدِيثُ مُوسَىٰ
የሙሳ ወሬ መጣልህን?
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 13

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers