ዐበሰ · 33/42
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ዐበሰ
فَإِذَا جَاءَتِ الصَّاخَّةُ ۝٣٣
Faiza jaa-atis saakhah
📖 በአማርኛ
አደንቋሪይቱም (መከራ) በመጣች ጊዜ፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 31-35 — ሱረቱ ዐበሰ

31وَفَاكِهَةً وَأَبًّا
ፍራፍሬንም ገለባንም፤ (ያበቀልን መኾናችንን ይመልከት)፡፡
32مَّتَاعًا لَّكُمْ وَلِأَنْعَامِكُمْ
ለእናንተም ለእንስሶቻችሁም መጠቀሚያ ይኾን ዘንድ (ይህን ሠራን)፡፡
33فَإِذَا جَاءَتِ الصَّاخَّةُ
አደንቋሪይቱም (መከራ) በመጣች ጊዜ፤
34يَوْمَ يَفِرُّ الْمَرْءُ مِنْ أَخِيهِ
ሰው ከወንድሙ በሚሸሽበት ቀን፤
35وَأُمِّهِ وَأَبِيهِ
ከናቱም ካባቱም፤
ዐበሰቁርአን ማውጫ
42አንቀጽ
MeccanRevelation
33አንቀጽ

ትርጉም — ዐበሰ 33

ሱረቱ ዐበሰ አንቀጽ 33 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አደንቋሪይቱም (መከራ) በመጣች ጊዜ፤

ሱረቱ አንቀጽ 33/42 — ሱረቱ ዐበሰ عبس (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ዐበሰ ስሙ, ሱረቱ ዐበሰ ትርጉም, ሱረቱ ዐበሰ mp3, ሱረቱ ዐበሰ pdf. አንቀጽ 31–35. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers