ዐበሰ · 35/42
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ዐበሰ
وَأُمِّهِ وَأَبِيهِ ۝٣٥
Wa ummihee wa abeeh
📖 በአማርኛ
ከናቱም ካባቱም፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 33-37 — ሱረቱ ዐበሰ

33فَإِذَا جَاءَتِ الصَّاخَّةُ
አደንቋሪይቱም (መከራ) በመጣች ጊዜ፤
34يَوْمَ يَفِرُّ الْمَرْءُ مِنْ أَخِيهِ
ሰው ከወንድሙ በሚሸሽበት ቀን፤
35وَأُمِّهِ وَأَبِيهِ
ከናቱም ካባቱም፤
36وَصَاحِبَتِهِ وَبَنِيهِ
ከሚስቱም ከልጁም፤
37لِكُلِّ امْرِئٍ مِّنْهُمْ يَوْمَئِذٍ شَأْنٌ يُغْنِيهِ
ከእነርሱ ለየሰው ሁሉ በዚያ ቀን (ከሌላው) የሚያብቃቃው ኹነታ አልለው፡፡
ዐበሰቁርአን ማውጫ
42አንቀጽ
MeccanRevelation
35አንቀጽ

ትርጉም — ዐበሰ 35

ሱረቱ ዐበሰ አንቀጽ 35 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከናቱም ካባቱም፤

ሱረቱ አንቀጽ 35/42 — ሱረቱ ዐበሰ عبس (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ዐበሰ ስሙ, ሱረቱ ዐበሰ ትርጉም, ሱረቱ ዐበሰ mp3, ሱረቱ ዐበሰ pdf. አንቀጽ 33–37. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers