አል-ኢንፊጣር · 13/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር
إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ ۝١٣
Innal abraara lafee na`eem
📖 በአማርኛ
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በገነት ውስጥ ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር

11كِرَامًا كَاتِبِينَ
የተከበሩ ጸሐፊዎች የኾኑ፤ (ተጠባባቂዎች)፡፡
12يَعْلَمُونَ مَا تَفْعَلُونَ
የምትሠሩትን ሁሉ የሚያውቁ፡፡
13إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በገነት ውስጥ ናቸው፡፡
14وَإِنَّ الْفُجَّارَ لَفِي جَحِيمٍ
ከሓዲዎቹም በእርግጥ በገሀነም ውስጥ ናቸው፡፡
15يَصْلَوْنَهَا يَوْمَ الدِّينِ
በፍርዱ ቀን ይገቧታል፡፡
አል-ኢንፊጣርቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንፊጣር 13

ሱረቱ አል-ኢንፊጣር አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በገነት ውስጥ ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/19 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር الإنفطار (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር mp3, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers