አል-ኢንሺቃቅ · 19/25
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ
لَتَرْكَبُنَّ طَبَقًا عَن طَبَقٍ ۝١٩
Latarkabunna tabaqan `an tabaq
📖 በአማርኛ
ከኹነታ በኋላ ወደ ሌላ ኹነታ ትለዋወጣላችሁ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 17-21 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ

17وَاللَّيْلِ وَمَا وَسَقَ
በሌሊቱም በሰበሰውም ሁሉ፤
18وَالْقَمَرِ إِذَا اتَّسَقَ
በጨረቃውም በሞላ ጊዜ (እምላለሁ)፡፡
19لَتَرْكَبُنَّ طَبَقًا عَن طَبَقٍ
ከኹነታ በኋላ ወደ ሌላ ኹነታ ትለዋወጣላችሁ፡፡
20فَمَا لَهُمْ لَا يُؤْمِنُونَ
የማያምኑት ለእነርሱ ምን አላቸው?
21وَإِذَا قُرِئَ عَلَيْهِمُ الْقُرْآنُ لَا يَسْجُدُونَ ۩
በእነርሱም ላይ ቁርኣን በተነበበ ጊዜ የማይሰግዱት፤ (ምንአላቸው?)
አል-ኢንሺቃቅቁርአን ማውጫ
25አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንሺቃቅ 19

ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከኹነታ በኋላ ወደ ሌላ ኹነታ ትለዋወጣላችሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 19/25 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ الإنشقاق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ mp3, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ pdf. አንቀጽ 17–21. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers