አል-ኢንሺቃቅ · 20/25
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ
فَمَا لَهُمْ لَا يُؤْمِنُونَ ۝٢٠
Famaa lahum laa yu`minoon
📖 በአማርኛ
የማያምኑት ለእነርሱ ምን አላቸው?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 18-22 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ

18وَالْقَمَرِ إِذَا اتَّسَقَ
በጨረቃውም በሞላ ጊዜ (እምላለሁ)፡፡
19لَتَرْكَبُنَّ طَبَقًا عَن طَبَقٍ
ከኹነታ በኋላ ወደ ሌላ ኹነታ ትለዋወጣላችሁ፡፡
20فَمَا لَهُمْ لَا يُؤْمِنُونَ
የማያምኑት ለእነርሱ ምን አላቸው?
21وَإِذَا قُرِئَ عَلَيْهِمُ الْقُرْآنُ لَا يَسْجُدُونَ ۩
በእነርሱም ላይ ቁርኣን በተነበበ ጊዜ የማይሰግዱት፤ (ምንአላቸው?)
22بَلِ الَّذِينَ كَفَرُوا يُكَذِّبُونَ
በእርግጡ እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ) ያስተባብላሉ፡፡
አል-ኢንሺቃቅቁርአን ማውጫ
25አንቀጽ
MeccanRevelation
20አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንሺቃቅ 20

ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ አንቀጽ 20 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የማያምኑት ለእነርሱ ምን አላቸው?

ሱረቱ አንቀጽ 20/25 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ الإنشقاق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ mp3, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ pdf. አንቀጽ 18–22. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers