አሽ-ሸምስ · 11/15
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሸምስ
كَذَّبَتْ ثَمُودُ بِطَغْوَاهَا ۝١١
Kazzabat Samoodu bi taghwaahaaa
📖 በአማርኛ
ሠሙድ ወሰን በማለፍዋ አስተባበለች፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 9-13 — ሱረቱ አሽ-ሸምስ

9قَدْ أَفْلَحَ مَن زَكَّاهَا
(ከኀጢኣት) ያጠራት ሰው ፍላጎቱን በእርግጥ አገኘ፡፡
10وَقَدْ خَابَ مَن دَسَّاهَا
(በኀጢኣት) የሸፈናትም ሰው በእውነት አፈረ፡፡
11كَذَّبَتْ ثَمُودُ بِطَغْوَاهَا
ሠሙድ ወሰን በማለፍዋ አስተባበለች፡፡
12إِذِ انبَعَثَ أَشْقَاهَا
ጠማማዋ በተንቀሳቀሰ ጊዜ፡፡
13فَقَالَ لَهُمْ رَسُولُ اللَّهِ نَاقَةَ اللَّهِ وَسُقْيَاهَا
ለእነርሱም የአላህ መልክተኛ (ሷሊህ) «የአላህን ግመል የመጠጥ ተራዋንም (ተጠንቀቁ)» አላቸው፡፡
አሽ-ሸምስቁርአን ማውጫ
15አንቀጽ
MeccanRevelation
11አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሸምስ 11

ሱረቱ አሽ-ሸምስ አንቀጽ 11 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሠሙድ ወሰን በማለፍዋ አስተባበለች፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 11/15 — ሱረቱ አሽ-ሸምስ الشمس (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሸምስ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሸምስ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሸምስ mp3, ሱረቱ አሽ-ሸምስ pdf. አንቀጽ 9–13. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers