ማርያም · 91/98
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ማርያም
أَن دَعَوْا لِلرَّحْمَٰنِ وَلَدًا ۝٩١
An da`aw lir Rahmaani waladaa
📖 በአማርኛ
ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 89-93 — ሱረቱ ማርያም

89لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا
ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ፡፡
90تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا
ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡
91أَن دَعَوْا لِلرَّحْمَٰنِ وَلَدًا
ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ፡፡
92وَمَا يَنبَغِي لِلرَّحْمَٰنِ أَن يَتَّخِذَ وَلَدًا
ለአልረሕማን ልጅን መያዝ አይገባውም፡፡
93إِن كُلُّ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ إِلَّا آتِي الرَّحْمَٰنِ عَبْدًا
በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ (በትንሣኤ ቀን) ለአልራሕማን ባሪያ ኾነው የሚመጡ እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡
ማርያምቁርአን ማውጫ
98አንቀጽ
MeccanRevelation
91አንቀጽ

ትርጉም — ማርያም 91

ሱረቱ ማርያም አንቀጽ 91 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 91/98 — ሱረቱ ማርያም مريم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ማርያም ስሙ, ሱረቱ ማርያም ትርጉም, ሱረቱ ማርያም mp3, ሱረቱ ማርያም pdf. አንቀጽ 89–93. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers