ማርያም · 92/98
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ማርያም
وَمَا يَنبَغِي لِلرَّحْمَٰنِ أَن يَتَّخِذَ وَلَدًا ۝٩٢
Wa maa yambaghee lir Rahmaani ai yattakhiza waladaa
📖 በአማርኛ
ለአልረሕማን ልጅን መያዝ አይገባውም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 90-94 — ሱረቱ ማርያም

90تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا
ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡
91أَن دَعَوْا لِلرَّحْمَٰنِ وَلَدًا
ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ፡፡
92وَمَا يَنبَغِي لِلرَّحْمَٰنِ أَن يَتَّخِذَ وَلَدًا
ለአልረሕማን ልጅን መያዝ አይገባውም፡፡
93إِن كُلُّ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ إِلَّا آتِي الرَّحْمَٰنِ عَبْدًا
በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ (በትንሣኤ ቀን) ለአልራሕማን ባሪያ ኾነው የሚመጡ እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡
94لَّقَدْ أَحْصَاهُمْ وَعَدَّهُمْ عَدًّا
በእርግጥ (በዕውቀቱ) ከቧቸዋል፡፡ መቁጠርንም ቆጥሯቸዋል፡፡
ማርያምቁርአን ማውጫ
98አንቀጽ
MeccanRevelation
92አንቀጽ

ትርጉም — ማርያም 92

ሱረቱ ማርያም አንቀጽ 92 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለአልረሕማን ልጅን መያዝ አይገባውም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 92/98 — ሱረቱ ማርያም مريم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ማርያም ስሙ, ሱረቱ ማርያም ትርጉም, ሱረቱ ማርያም mp3, ሱረቱ ማርያም pdf. አንቀጽ 90–94. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers