አሽ-ሹዐራ · 124/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ هُودٌ أَلَا تَتَّقُونَ ۝١٢٤
Iz qaala lahum akhoohum Hoodun alaa tattaqoon
📖 በአማርኛ
ወንድማቸው ሁድ ለነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 122-126 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

122وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
123كَذَّبَتْ عَادٌ الْمُرْسَلِينَ
ዓድ መልክተኞችን አስተባበለች፡፡
124إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ هُودٌ أَلَا تَتَّقُونَ
ወንድማቸው ሁድ ለነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን
125إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ
«እኔ ለናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
126فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ ታዘዙኝም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
124አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 124

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 124 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወንድማቸው ሁድ ለነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን

ሱረቱ አንቀጽ 124/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 122–126. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers