አሽ-ሹዐራ · 218/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
الَّذِي يَرَاكَ حِينَ تَقُومُ ۝٢١٨
Allazee yaraaka heena taqoom
📖 በአማርኛ
በዚያ ለሶላት በምትቆም ጊዜ በሚያይህ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 216-220 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

216فَإِنْ عَصَوْكَ فَقُلْ إِنِّي بَرِيءٌ مِّمَّا تَعْمَلُونَ
«እንቢ» ቢሉህም «እኔ ከምትሠሩት ንጹሕ ነኝ» በላቸው፡፡
217وَتَوَكَّلْ عَلَى الْعَزِيزِ الرَّحِيمِ
አሸናፊ አዛኝ በኾነው (ጌታህ) ላይም ተጠጋ፡፡
218الَّذِي يَرَاكَ حِينَ تَقُومُ
በዚያ ለሶላት በምትቆም ጊዜ በሚያይህ፡፡
219وَتَقَلُّبَكَ فِي السَّاجِدِينَ
በሰጋጆች ውስጥ መዘዋወርህንም (በሚያየው ጌታህ ላይ ተጠጋ)፡፡
220إِنَّهُ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
218አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 218

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 218 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በዚያ ለሶላት በምትቆም ጊዜ በሚያይህ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 218/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 216–220. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers