ፋጢር · 21/45
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ፋጢር
وَلَا الظِّلُّ وَلَا الْحَرُورُ ۝٢١
Wa laz zillu wa lal haroor
📖 በአማርኛ
ጥላና ሐሩርም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 19-23 — ሱረቱ ፋጢር

19وَمَا يَسْتَوِي الْأَعْمَىٰ وَالْبَصِيرُ
ዕውሩና የሚያየውም አይስተካከሉም፡፡
20وَلَا الظُّلُمَاتُ وَلَا النُّورُ
ጨለማዎችና ብርሃንም፤ (እንደዚሁ)፡፡
21وَلَا الظِّلُّ وَلَا الْحَرُورُ
ጥላና ሐሩርም፡፡
22وَمَا يَسْتَوِي الْأَحْيَاءُ وَلَا الْأَمْوَاتُ ۚ إِنَّ اللَّهَ يُسْمِعُ مَن يَشَاءُ ۖ وَمَا أَنتَ بِمُسْمِعٍ مَّن فِي الْقُبُورِ
ሕያዋንና ሙታንም አይስተካከሉም፡፡ አላህ የሚሻውን ሰው ያሰማል፡፡ አንተም በመቃብር ውስጥ ያሉትን አሰሚ አይደለህም፡፡
23إِنْ أَنتَ إِلَّا نَذِيرٌ
አንተ አስጠንቃቂ እንጂ ሌላ አይደለህም፡፡
ፋጢርቁርአን ማውጫ
45አንቀጽ
MeccanRevelation
21አንቀጽ

ትርጉም — ፋጢር 21

ሱረቱ ፋጢር አንቀጽ 21 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጥላና ሐሩርም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 21/45 — ሱረቱ ፋጢር فاطر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ፋጢር ስሙ, ሱረቱ ፋጢር ትርጉም, ሱረቱ ፋጢር mp3, ሱረቱ ፋጢር pdf. አንቀጽ 19–23. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers