ፋጢር · 20/45
ትርጉም ፊደሎች — ፋጢር
وَلَا الظُّلُمَاتُ وَلَا النُّورُ ۝٢٠
Wa laz zulumaatu wa lannoon
📖 በአማርኛ
ጨለማዎችና ብርሃንም፤ (እንደዚሁ)፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 18-22 — ፋጢር

18وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۚ وَإِن تَدْعُ مُثْقَلَةٌ إِلَىٰ حِمْلِهَا لَا يُحْمَلْ مِنْهُ شَيْءٌ وَلَوْ كَانَ ذَا قُرْبَىٰ ۗ إِنَّمَا تُنذِرُ الَّذِينَ يَخْشَوْنَ رَبَّهُم بِالْغَيْبِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ ۚ وَمَن تَزَكَّىٰ فَإِنَّمَا يَتَزَكَّىٰ لِنَفْسِهِ ۚ وَإِلَى اللَّهِ الْمَصِيرُ
ኀጢአትን ተሸካሚም (ነፍስ) የሌላዋን ሸክም አትሸከምም፡፡ የተከበደችም (ነፍስ) ወደ ሸክሟ ብትጣራ (ተጠሪው) የቅርብ ዝምድና ባለቤት ቢኾንም እንኳ ከእርሷ አንዳችን የሚሸከምላት አታገኝም፡፡ የምታስጠነቅቀው እነዚያን ጌታቸውን በሩቅ የሚፈሩትን፣ ሶላትንም አስተካክለው ያደረሱትን ብቻ ነው፡፡ የተጥራራም ሰው የሚጥራራው ለራሱ ብቻ ነው፡፡ መመለሻም ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡
19وَمَا يَسْتَوِي الْأَعْمَىٰ وَالْبَصِيرُ
ዕውሩና የሚያየውም አይስተካከሉም፡፡
20وَلَا الظُّلُمَاتُ وَلَا النُّورُ
ጨለማዎችና ብርሃንም፤ (እንደዚሁ)፡፡
21وَلَا الظِّلُّ وَلَا الْحَرُورُ
ጥላና ሐሩርም፡፡
22وَمَا يَسْتَوِي الْأَحْيَاءُ وَلَا الْأَمْوَاتُ ۚ إِنَّ اللَّهَ يُسْمِعُ مَن يَشَاءُ ۖ وَمَا أَنتَ بِمُسْمِعٍ مَّن فِي الْقُبُورِ
ሕያዋንና ሙታንም አይስተካከሉም፡፡ አላህ የሚሻውን ሰው ያሰማል፡፡ አንተም በመቃብር ውስጥ ያሉትን አሰሚ አይደለህም፡፡
ፋጢርቁርአን ማውጫ
45አንቀጽ
MeccanRevelation
20አንቀጽ

ትርጉም — ፋጢር 20

ሱረቱ ፋጢር አንቀጽ 20 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጨለማዎችና ብርሃንም፤ (እንደዚሁ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 20/45 — ፋጢር فاطر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ፋጢር ስሙ, ፋጢር ትርጉም, ፋጢር mp3, ፋጢር pdf. አንቀጽ 18–22. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers