አስ-ሳፋት · 123/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَإِنَّ إِلْيَاسَ لَمِنَ الْمُرْسَلِينَ ۝١٢٣
Wa inna Ilyaasa laminal mursaleen
📖 በአማርኛ
ኢልያስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 121-125 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

121إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
እኛ እንደዚሁ በጎ አድራጊዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡
122إِنَّهُمَا مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَ
ሁለቱም በእርግጥ ከአመኑት ባሮቻችን ናቸው፡፡
123وَإِنَّ إِلْيَاسَ لَمِنَ الْمُرْسَلِينَ
ኢልያስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡
124إِذْ قَالَ لِقَوْمِهِ أَلَا تَتَّقُونَ
ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ (አስታውስ)፤ አላህን አትፈሩምን?
125أَتَدْعُونَ بَعْلًا وَتَذَرُونَ أَحْسَنَ الْخَالِقِينَ
በዕልን ትገዛላችሁን? ከሰዓሊዎቹ ሁሉ ይበልጥ በጣም አሳማሪ የሆነውንም አምላክ ትተዋላችሁን?
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
123አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 123

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 123 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ኢልያስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 123/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 121–125. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers