አስ-ሳፋት · 137/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَإِنَّكُمْ لَتَمُرُّونَ عَلَيْهِم مُّصْبِحِينَ ۝١٣٧
Wa innakum latamurroona `alaihim musbiheen
📖 በአማርኛ
እናንተም ያነጋችሁ ስትሆኑ በእነርሱ (መኖሪያዎች) ላይ (በቀን) ታልፋላችሁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 135-139 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

135إِلَّا عَجُوزًا فِي الْغَابِرِينَ
(በቅጣቱ ውስጥ) ከቀሪዎቹ የሆነችው አሮጊት ብቻ ስትቀር፡፡
136ثُمَّ دَمَّرْنَا الْآخَرِينَ
ከዚያም ሌሎቹን አጠፋን፡፡
137وَإِنَّكُمْ لَتَمُرُّونَ عَلَيْهِم مُّصْبِحِينَ
እናንተም ያነጋችሁ ስትሆኑ በእነርሱ (መኖሪያዎች) ላይ (በቀን) ታልፋላችሁ፡፡
138وَبِاللَّيْلِ ۗ أَفَلَا تَعْقِلُونَ
በሌሊትም (ታልፋላችሁ)፤ ልብም አታደርጉምን?
139وَإِنَّ يُونُسَ لَمِنَ الْمُرْسَلِينَ
ዩኑስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
137አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 137

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 137 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እናንተም ያነጋችሁ ስትሆኑ በእነርሱ (መኖሪያዎች) ላይ (በቀን) ታልፋላችሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 137/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 135–139. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers