አስ-ሳፋት · 136/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
ثُمَّ دَمَّرْنَا الْآخَرِينَ ۝١٣٦
Summa dammarnal aakhareen
📖 በአማርኛ
ከዚያም ሌሎቹን አጠፋን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 134-138 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

134إِذْ نَجَّيْنَاهُ وَأَهْلَهُ أَجْمَعِينَ
እርሱንና ቤተሰቦቹን ሁሉንም በአዳንናቸው ጊዜ (አስታውስ)፡፡
135إِلَّا عَجُوزًا فِي الْغَابِرِينَ
(በቅጣቱ ውስጥ) ከቀሪዎቹ የሆነችው አሮጊት ብቻ ስትቀር፡፡
136ثُمَّ دَمَّرْنَا الْآخَرِينَ
ከዚያም ሌሎቹን አጠፋን፡፡
137وَإِنَّكُمْ لَتَمُرُّونَ عَلَيْهِم مُّصْبِحِينَ
እናንተም ያነጋችሁ ስትሆኑ በእነርሱ (መኖሪያዎች) ላይ (በቀን) ታልፋላችሁ፡፡
138وَبِاللَّيْلِ ۗ أَفَلَا تَعْقِلُونَ
በሌሊትም (ታልፋላችሁ)፤ ልብም አታደርጉምን?
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
136አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 136

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 136 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከዚያም ሌሎቹን አጠፋን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 136/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 134–138. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers