አስ-ሳፋት · 164/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَمَا مِنَّا إِلَّا لَهُ مَقَامٌ مَّعْلُومٌ ۝١٦٤
Wa maa minnasa illaa lahoo maqaamum ma`loom
📖 በአማርኛ
(ጂብሪል አለ) ከእኛም አንድም የለም፤ ለእርሱ የታወቀ ደረጃ ያለው ቢሆን እንጅ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 162-166 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

162مَا أَنتُمْ عَلَيْهِ بِفَاتِنِينَ
በእርሱ (በአላህ) ላይ አንድንም አጥማሚዎች አይደላችሁም፡፡
163إِلَّا مَنْ هُوَ صَالِ الْجَحِيمِ
ያንን እርሱ ገሀነምን ገቢ የሆነውን ሰው ቢሆን እንጅ፡፡
164وَمَا مِنَّا إِلَّا لَهُ مَقَامٌ مَّعْلُومٌ
(ጂብሪል አለ) ከእኛም አንድም የለም፤ ለእርሱ የታወቀ ደረጃ ያለው ቢሆን እንጅ፡፡
165وَإِنَّا لَنَحْنُ الصَّافُّونَ
እኛም (ጌታን ለመግገዛት) ተሰላፊዎቹ እኛ ነን፡፡
166وَإِنَّا لَنَحْنُ الْمُسَبِّحُونَ
እኛም (አላህን) አጥሪዎቹ እኛ ነን፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
164አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 164

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 164 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ጂብሪል አለ) ከእኛም አንድም የለም፤ ለእርሱ የታወቀ ደረጃ ያለው ቢሆን…

ሱረቱ አንቀጽ 164/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 162–166. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers