አስ-ሳፋት · 163/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
إِلَّا مَنْ هُوَ صَالِ الْجَحِيمِ ۝١٦٣
Illaa man huwa saalil jaheem
📖 በአማርኛ
ያንን እርሱ ገሀነምን ገቢ የሆነውን ሰው ቢሆን እንጅ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 161-165 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

161فَإِنَّكُمْ وَمَا تَعْبُدُونَ
እናንተም የምትገዟቸውም ሁሉ፤
162مَا أَنتُمْ عَلَيْهِ بِفَاتِنِينَ
በእርሱ (በአላህ) ላይ አንድንም አጥማሚዎች አይደላችሁም፡፡
163إِلَّا مَنْ هُوَ صَالِ الْجَحِيمِ
ያንን እርሱ ገሀነምን ገቢ የሆነውን ሰው ቢሆን እንጅ፡፡
164وَمَا مِنَّا إِلَّا لَهُ مَقَامٌ مَّعْلُومٌ
(ጂብሪል አለ) ከእኛም አንድም የለም፤ ለእርሱ የታወቀ ደረጃ ያለው ቢሆን እንጅ፡፡
165وَإِنَّا لَنَحْنُ الصَّافُّونَ
እኛም (ጌታን ለመግገዛት) ተሰላፊዎቹ እኛ ነን፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
163አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 163

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 163 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ያንን እርሱ ገሀነምን ገቢ የሆነውን ሰው ቢሆን እንጅ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 163/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 161–165. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers